Federal Judicial Administration Council Secretariat

ዜና

የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በቀረቡ የዲሲፕሊን መዝገቦች ላይ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

********************* የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ መጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የፌደራል ዳኞች የስነ ምግባር ጉዳዮች ኮሚቴ መርምሮ ባቀረባቸው የውሳኔ ሃሳቦች ላይ ተወያይቶ የስነ ምግባር ደንብ ጥሰት አቤቱታ በቀረበባቸው 10 የፌደራል ፍርድ ቤቶች ዳኞች ላይ መልስ እንዲሰጡ ውሳኔ አስተላለፏል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ክስ የቀረበባቸው ሌሎች ሁለት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ዳኞች የቀረበባቸው አቤቱታ የማያስከስስ […]

የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በቀረቡ የዲሲፕሊን መዝገቦች ላይ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ Read More »

በፍትሐብሄር ክርክር ቅድመ ክስ መስማት ላይ ለፌደራል መጀመሪያ ደረጃ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡

›››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››› የፍትሐብሄር ክርክር ቅድመ ክስ መስማትን በተመለከተ ለፌደራል መጀመሪያ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ችሎት ዳኞች ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናውን የሰጡት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ የሆኑት ክቡር አቶ ብርሃኑ መንግስቱ እና የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ የሆኑት ክቡር አቶ ሙሉሰው ድረስ ሲሆኑ በፍትሐብሄር ክርክር ቅድመ ክስ መስማት ዙሪያ

በፍትሐብሄር ክርክር ቅድመ ክስ መስማት ላይ ለፌደራል መጀመሪያ ደረጃ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡ Read More »

የፍትሐብሄር ጉዳዮች ሙግት እና ማስረጃ አቀራረብ ስርዓት ላይ ለፌደራል መጀመሪያ ደረጃ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡

››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››› የፍትሐብሄር ጉዳዮች ሙግት እና ማስረጃ አቀራረብ ስርዓት ላይ ለፌደራል መጀመሪያ ደረጃ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ግንቦት 24 ቀን 2016 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናውን የሰጡት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ክቡር አቶ ተሾመ ሽፈራው እና በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ የሆኑት ክቡር አቶ እንዳለ ታደሰ ሲሆኑ የፍትሐብሄር ጉዳዮች ሙግት እና ማስረጃ አቀራረብ

የፍትሐብሄር ጉዳዮች ሙግት እና ማስረጃ አቀራረብ ስርዓት ላይ ለፌደራል መጀመሪያ ደረጃ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡ Read More »

የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ የስነ-ምግባር ግድፈት በፈጸሙ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ዳኞችና የፌዴራል ፍርድ ቤት ሬጅስትራር ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››› የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ መጋቢት 04 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የስነ-ምግባር ግድፈት በፈጸሙ አምስት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ዳኞችና በአንድ ሬጅስትራር ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ጉባኤው ከዚህ በፊት በነበሩ አመታት የተከማቹ የዲሲፕሊን ክሶችን እልባት ለመስጠት በትኩረት እየሰራ ሲሆን በሂደት ላይ ያሉ የክስ መዝገቦች እንደተጠበቁ ሆነው በሶስት የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ

የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ የስነ-ምግባር ግድፈት በፈጸሙ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ዳኞችና የፌዴራል ፍርድ ቤት ሬጅስትራር ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ Read More »

የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በቀረቡ የዲሲፕሊን መዝገቦች ላይ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

Select የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በቀረቡ የዲሲፕሊን መዝገቦች ላይ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በቀረቡ የዲሲፕሊን መዝገቦች ላይ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ Select የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በቀረቡ የዲሲፕሊን መዝገቦች ላይ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በቀረቡ የዲሲፕሊን መዝገቦች ላይ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በቀረቡ የዲሲፕሊን መዝገቦች ላይ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ Read More »

የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ የስነ-ምግባር ጥፋት በፈጸሙ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ዳኞችና የፌዴራል ፍርድ ቤት ሬጅስትራር ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ የስነ-ምግባር ጥፋት በፈጸሙ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ዳኞችና የፌዴራል ፍርድ ቤት ሬጅስትራር ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ Read More »