Federal Judicial Administration Council Secretariat

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት

1. ልደታ ምድብ ችሎት:

የሚገኝበት ቦታ፡- ልደታ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ከሕንጻ ኮሌጅ ጎን፣ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ግቢ ውስጥ

ስልክ ቁጥር: +251-118-69-40-55

2. አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡- በአዲስ ከተማ ክፍለ-ከተማ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፡፡

3. የካ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡- በየካ ክፍለ-ከተማ ሾላ ገበያ ጫፍ ላይ

ስልክ ቁጥር: +251-116-68-65-93

4. አራዳ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡- ከጊዮርጊስ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ሶራ አምባ ሆቴል ፊት ለፊት ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር፡ +251-111-26-42-55 (Civil Court)

5. ኮልፌ ቀራንዮ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡- በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ከጦር ኃይሎች ወደቶታል በሚወስደው መንገድ ከአደባባይ ትንሽ ዝቅ ብሎ ከሸዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡ +251-112-80-10-27

6. ቦሌ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-  በቦሌ ክፍለ ከተማ ሰሚት ሳፋሪ ት/ቤት አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡ +251-667-99-56

7. ቂርቆስ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-  በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቄራ የታክሲ መውረጃ አካባቢ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡ +251-118-69-37-04

8. መናገሻ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-  አራት ኪሎ አርበኞች ሕንጻ ላይ

ስልክ ቁጥር፡ +251-114-34-09-09

9. አቃቂ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-  በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከ09 ስታዲም ፊት ለፊት ሕብረት ኢንሹራንስ የሚገኝበት ሕንጻ ላይ

ስልክ ቁጥር፡ +251-114-39-09-09

10.ንፋስ ስልክ ላፍቶ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-  በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከጀርመን አደባባይ ወደጀሞ /አየርጤና/ በሚወስደው መንገድ ትንሽ ከፍ ብሎ ወደቀኝ መታጠፍ

ስልክ ቁጥር፡ +251-114-16-72-34 

11. ድሬዳዋ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡- በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር

ስልክ ቁጥር፡ +251-251-13-10-97