የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
1.ልደታ ምድብ ችሎት:
የሚገኝበት ቦታ: ከልደታ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ወይም ከሕንጻ ኮሌጅ አጠገብ
ስልክ ቁጥር: +251-112-76-75-28
2. ቦሌ ምድብ ችሎት
የሚገኝበት ቦታ: በቦሌ ክፍለ ከተማ ሰሚት ሳፋሪ ት/ቤት አጠገብ
ስልክ ቁጥር: +251-118-69-72-05
3. ልደታ ፍትሃብሔር ምድብ ችሎት
የሚገኝበት ቦታ: ልደታ ከዳርማር ፊት ለፊት ከኮከብ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ጎን/ ከዳሽን ባንክ ጀርባ
4. ቃሊቲ ምድብ ችሎት
የሚገኝበት ቦታ: : በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከመነኃሪያው ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር: +251-114-71-76-07
5. ድሬዳዋ ምድብ ችሎት
የሚገኝበት ቦታ: በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር
ስልክ ቁጥር: +251-251-11-00-73