Federal Judicial Administration Council Secretariat

ለቅሬታ አቅራቢዎች

  1. ቅሬታ አቅራቢዎች ቅሬታቸውን ለፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ጽ/ቤት ከማቅረባቸው በፊት ማወቅ ያለባቸው ቅሬታ የቀረበባቸው ዳኞች የሰጡት ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ በጉባዔው አይቀየርም።
  2. ቅሬታ የሚቀርበው ለጉባዔው ጽ/ቤት በፅሁፍ ሲሆን ቅሬታቸውን ጉባዔው ጽ/ቤት በአካል ቀርበው ማቅረብ የማይችሉ በጽ/ቤቱ ድረ-ገፅ አማካኝነት ፎርሙን ሞልተው መላክ ይችላሉ።
  3. ጽ/ቤቱ የዲሲፕሊን ቅሬታን በተመለከተ በስልክ የማይቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
  •  የየአቤቱታውን ማቅረቢያ ፎርም ከእዚህ አውርደው መሙላት ይችላሉ፡፡ የአቤቱታ-ፎርም
  • በተጨማሪም አቤቱታዎን ከእዚህ በታችህ ባለው የአቤቱታ ፎርም መሙላት ይችላሉ ፤ ሆኖም ግን ፎርሙን በአካል መተው ቢያስገቡ እናሳስባለን፡፡